Ujima

TRANSLATE SCRATCH

ጥቁር ማኀበረሰብ ማነው?

ጥቁር ማኅበረሰብን በ አራት ንኡሳን ክፍል እንከፍላቸዋለን፣አፍሪካዊያን፣ አሜሪካዊያን፣ የኣፍሪካ ስደተኞች ፣አፍሮ ካሪቢያን እና አፍሮ ላቲን ናቸው፡፡ ነገር ግን አንድ ዓይነት ባሕርይ ወይም መገለጫ ብቻ ያለን ኅብረተሰብ ስላልሆነንን ይህ ትርጓሜ ፍፁም ሃቅ አይደለም፡፡ ይህንን መልካም ማንነት ለመገንዘብ አካታች እና አቃፊዎች መሆንና ይህን ልዮ እና የተቀደሰ ቦታ ማውቅ ኣለብን፡፡

ቀለማቱ የንጋት ጸሃይ እና ኮኮዋ የሆኑበት ምክንያት ምንድን ነው?

ፀሐይ በየቀኑ በምትወጣበት ግዜ ለሂወት ቀጣይነት ሃይል ትሰጣለች። ኮኮብ በቆዳ ገጽታ፣ ልስላሴ ጠቃሚ
ሲሆን፣የበለፀገ ፣ አሻራ በኩራት እና በከፍተኛ ድፍረትን የሚለብሱ እና በኣፍሪካዊ ዲያስፖራዎ ሴቶች ያጌጡበታል።

ጃንዋሪ
ፌብርዋሪ
ማርች
ኤፕሪል
ሜይ
ጁን
ጁላይ
ኦገስት
ስፕቴምበር
ኦክቶበር
ኖቬምበር
ታህሳስ
ሰኞ
ማክሰኞ
ረቡዕ
ሐሙስ ቀን
ዓርብ
ቅዳሜ
እሑድ

Exit mobile version