Ujima

የቤት ውስጥ ጥቃት ምንድን ነው

በቤት ውስጥ የሚፈፀም ጥቃት ምንድነው?

የቤት ውስጥ ጥቃት | አዋቂዎች ወይም ጎልማሶች የቅርብ ጓደኛቸውላይ የሚያደርሱት አካላዊ ፣ ወሲባዊ እና ሥነ ልቦናዊ ፣ እንዲሁም የኢኮኖሚ ጫና እና የስድብ እና የማስገደድ ጥቃቶች ባህሪ። የቤት ውስጥ ጥቃት የተነጠለ ኣይደልም ፣ የግል ክስተትም ኣይደልም ይልቁንም የብዙ ዘዴዎች እና ተደጋጋሚ ስልቶች ስብስብ ነው። የቤት ውስጥ ጥቃቶች ከእንግዳ ለእንግዳ የልቅ በተመሳሳይ ተጠቂላይ በኣንድ ዓይነት ኣጥቂ የሚደርስ ነው።

በማንኛውም ሰው ላይ አካላዊ ፣ የቃል ወይም በሌላ በማንኛውም ሰው ላይ የሚደርሰው በደል በማንኛውም ደረጃ ላይ ህመም የሚያስከትልና ጤናማ ግንኙነት ተጠቃሚ እንዳይሆን የሚያደርግ ነው ።
የ 41 ዓመቱ ኤሪክ ፣ ፖሊስ
በቤት ውስጥ ላለስው የከፋ ኣካላዊ ጥቃት መፈፀም
አሊስ ፣ 52 ዓመቷ ፣ የሽያጭ ሴት
አንድ ሰው ሌላ አካል የመውሰድ እና የፈለጉትን የማድረግ ግዴታ እንዳለበት ከተሰማው (ማለትም መምታት ፣ መትፋት ፣ በሃይል መግፋት ፣ ወዘተ)
የ 63 ዓመቱ አሪዞና ጡረታ ወጥትቷል
በተደጋጋሚ ኣንድን ሰው በማያቋርጥ ሂደት ማጎሳቆል
የ 18 ዓመቱ ኢማኑዌል ተማሪ
የቅርብ ግንኙነት ባለዎት ሰው አዕምሮ ላይ የተቆጣጣሪነት ሚና መያዝ እና ደህንነት እንዲሰማው ከሚያደርጉ መሠረታዊ መብቶች መከልከል፡፡
የ 70 ዓመቱ ማቤል ፣ ጡረታ ወጥትቷል
Exit mobile version