Ujima

ትምህርት እና ተደራሽነት

ትምህርት እና ተደራሽነት

ኡጅማ በጥቁር ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እና ሰውን መግደል በመቀነስ በኣዲስ ስልጠና እና ተደራሽነት ግብእቶች ቀዳሚ ነው።ኡጅማ ለምርምር ፅሑፍ፣የኢንተርኔት ስብሰባዎች፣ለሃገራዊ ጉዳዮች መድረኮች፣ለክልላዊ ስልጠናዎች፣ለተወሰዱ ማህበረሰባዊ ውይይቶች፣ለብሎጎች፣ለዓንቀፆች፣ እና እንዲህም በቦታ ላይ ለሚደረግ ቴክኒካላዊ ድጋፍ መረጃን ሰብሰቦ መረጃን የሚሰጥ ነው።

በተጨማሪም ኡጂማ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በመሆን የህዝብ አገልግሎት ማስታወቂያዎችን ፣ መግለጫዎችን ፣ ቪዲዮ ቁሳቁሶችን ፣ ሞኖግራፊዎችን እና የመረጃ ቅጾችን ለማዘጋጀት ኣብሮ ይሰራል ።

የኡጂማ ስኬት ለማህበረሰቡ ካለው ተደራሽነት ይወሰናል። በታሪክ ለጥቁሩ ማህበረስብ የተድራሽነት እጥረት ስለነበር የቤት ውሰጥ ጥቃት ግልጋሎት ሰጪዎች እነዚህ ድርጅቶች የማህበረሰቡን ፍላጎት ኣያማሉም የሚል ግንዛቤ ፈጥሯል፣ይህ ደግሞ ሃቅ ነው።እስታቲስቲካዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ጥቁር ሴቶች የቤት ውስጥ ጥቃት ኤጄንሲዎች ትልቁ ተቀባዮች ሲሆኑ ፣ በባህላዊ አግባብነት ያለው የፕሮግራም አወጣጥን አስፈላጊነት የሚያመለክቱ ናቸው ።

Exit mobile version