Ujima

ተልዕኮ እና ራዕይ

ተልዕኮ

የዚህ ማእከል ተልዕኮ በጥቁር ማህበረሰብ ውስጥ ለሚፈጠረው ግጭት ምላሽ ለመስጠት እና የቤት ወስጥ ጥቃት ፣ፆታዊ ጥቃት፣እነ የማህበረሰብ ጥቃት ለማስቆም ጥቁር ማህበረሰብን ማንቀሳቀስ ነው ። ይህንን ተልእኮ ለማሳካት በምርምር ፣ በሕዝብ ግንዛቤ በመፍጠር ፣ በማህበረሰብ ተሳትፎ እና ግባኣቶችን በማበልፅግ ኣማካኝነት ነው ። ኡጂማ እንደ ግብኣት ያገለግላል፡፡

  • ከጥቃት የተረፉ ሰዎች
  • ተሟጋቾች እና የአገልግሎት አቅራቢዎች
  • በአጠቃላይ መላው ማህበረሰብ

ራዕይ

የበጥቁር ማህበረ ሰብ ውስጥ የሚደርስ የሴቶችን ጥቃት የሚከላከል ብሄራዊ ማእከል ራእያችን ጥቁር እናቶች እና ሴቶች ከጥቃት ነፃ ሆነው የሚኖርባትን ዓለም መፍጠር ነው።

Exit mobile version