ኡጂማ ለኣፍሪካ ዳያስፖራ ጥቁር ማህበረሰቡ ባለበት ሆኖ እንዲሳተፍ የነሱ ድምፅ በመሆን ያገለግላል።ለጋራ ስራና ሃላፊነት ምርህ በመገዛት፣ህዝቡን በማሳተፍ ማህበረስቡን ለማዳን እንሰራለን።
በአፍሪካ ዲያስፖራ ውስጥ ለተፈፀሙ ጥቃቶች ሰለባዎች የሚመጥኑ ልዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ድርጅቶችን ለይቶ ለመለየት የሚያስችሉ ባህላዊ አግባብነት ያላቸው አገልግሎቶች እና ሀብቶች በመላው አገሪቱ የሚገኙ ኡጄማ የመረጃ መመርያ ማዘጋጀት ጀምረዋል ። መመርያው እስኪጠናቀቅ፣ በአሁኑ ጊዜ የሚገኙ አገልግሎቶችን በተመለከተ መረጃ ለማግኘት ኡጂማን በ 1-844-77-UJIMA (85462) ያነጋግሩ ።
ፈጣን እርዳታ ሲፈልጉ ሁል ጊዜ 9-1-1 ይደውሉ ።
ቶሎ እርዳታ ከፈለጉ ሁሌ 9-1-1 ይደውሉ።