የበጎ ቅጽ

    ቴስት

    የደህንነት ማስጠንቀቂያ፤ አደጋ ካጋጠመዎት ደህንነቱ የተጠበቀ ኮምፒተርን ይጠቀሙ ወይም ስለ ደህንነት ያስቡ፤ ከዛ 911
    ይደውሉ። ይህንን ቦታ ወድያውኑ መልቀቅ ከፈለጉ፣ መውጫ የሚለውን ይጫኑ።

    ትርጉም


    ተልዕኮ እና ራዕይ

    ተልዕኮ

    የዚህ ማእከል ተልዕኮ በጥቁር ማህበረሰብ ውስጥ ለሚፈጠረው ግጭት ምላሽ ለመስጠት እና የቤት ወስጥ ጥቃት ፣ፆታዊ ጥቃት፣እነ የማህበረሰብ ጥቃት ለማስቆም ጥቁር ማህበረሰብን ማንቀሳቀስ ነው ። ይህንን ተልእኮ ለማሳካት በምርምር ፣ በሕዝብ ግንዛቤ በመፍጠር ፣ በማህበረሰብ ተሳትፎ እና ግባኣቶችን በማበልፅግ ኣማካኝነት ነው ። ኡጂማ እንደ ግብኣት ያገለግላል፡፡

    • ከጥቃት የተረፉ ሰዎች
    • ተሟጋቾች እና የአገልግሎት አቅራቢዎች
    • በአጠቃላይ መላው ማህበረሰብ

    ራዕይ

    የበጥቁር ማህበረ ሰብ ውስጥ የሚደርስ የሴቶችን ጥቃት የሚከላከል ብሄራዊ ማእከል ራእያችን ጥቁር እናቶች እና ሴቶች ከጥቃት ነፃ ሆነው የሚኖርባትን ዓለም መፍጠር ነው።

    ዓለማቸውን ቀይሩ፡፡ የእናንተን ዓለም ቀይሩ፤ ይህም ሁሉንም ነገር ይቀይራል፡፡

    ዓለማቸውን ይቀይሩ። የእርስዎን ይቀይሩ. ይህ ሁሉንም ነገር ይለውጣል.